• ፋይል አማልካቺ

    iFile ብዙ ፋይል ፎርማት ባሉት አማላካቺዎች ማሳየት ይስችላል. አማላካቺዎች ሁሉ - ከቢዲኦ እና ድምጽ አዘፋኚ - ይሰራሉ በ portrait እና landscape mode.

    ቢዲኦ እና ድምጽ

    እነዚህ የቢዲኦ እና የድምጽ ፎርማት ከ iFile ጋር ይሰራሉ፡

    • mov, mp4, mpv, m4v, 3gp
    • aac, aiff, aif, aifc, amr, alac, caf, m4a, m4r, mp2, mp3, mpga, pcm, snd, wav, wma

    ቢዲኦ እና ድምጽ በ iPhoneOS Multimedia Player ላይ ይዘፈናሉ. የድምጽ ፋይል ሲዘፈን በ default background ፎቶ ይታያል.

    PDF

    PDF's ፋይሎች ማየት፣ወደፊት እና ወድኋላ ማለፍይቻላል.ለተመረት ወረቀት ቁትር ለማለፍ ይህን ባተን ቸቆን.

    ከዚህ የተፈለገዉ PDF document ቁትር አግባ ወረቀት ለማየት.

    አንድ ጊዜ ከተቸኮነ ከ PDF document PDF አማልካቺዉ navigation እና tool bar ይደበቋል. ሁለት ጊዜ ከአማላካቺ ላይ ሲቸኮን ወደ ሚቀትለዉ PDF ወረቀት ያልፋል.

    ተክስት

    ተክስት ማየት እና አደት ማረግ ስፐሻል አማልካቺ ይተከማል ከታንሽ ፎንት ከ ወብ አማላካቺ. ይህ source code files አሳምሮ ያከርባል. ተክስት አማላካቺ ያስችላል ማንበብ እና መታፍ ብዙ ፋይሎች አይነት ከእነ HTML እና property list (plist) ፋይሎች. Property list ፋይሎች ይደገፋሉ ከ XML እና binary ፎርማት. ተክስት ፋይል tabulators ካለው,tabulators በ spaces የቀየራሉ ሲነበብ እና ሲታፍ . ካልዚያ, iPhoneOS' UITextView በልቶ tabulators አያሳየዉም . tabulator ስፋት መከየር ይቻላል ከiFile's preferences dialog. ተክስት ፋይሎች ሁል ጊዜ ከ UTF-8 encoding ላይ ይነበባሉ. ይህ ካልተቻለ ብቻ በISO-Latin encoding ላይ ይነበባሉ.

    በአንድ ጊዜ ላይ ከተቸኮነ ከተክስት ዶቁመንት አማልካቺዉ navigation እና tool bar ይደብኳል. ኅዳግ ማስታወሻ- ይህ የሚሆን cursor ቦታ ሲቸኮን ካልተቀየረ ብቻ ነው.

    Word, Excel, Powerpoint, HTML

    ልክ እንደ ሳፋሪ ሁሉ Microsoft Word, Excel, Powerpoint እና ለሎች HTML ፋይሎች ማየት ይቻላል በ iPhoneOS ወብ አማላካቺ ሲተቀም.

    በአንድ ጊዜ ላይ ከተቸኮን ከ ዶቁመንት፣ አማልካቺዉ navigation እና tool bar ይደብኳል.

    ፎቶዎች

    ፎቶች ይታያሉ እና ዙም ይቻላሉ እስከ 100% ወይ የሚበልት፣ ደሞ ስክሪን ስፋትና . Images which are too large to get handled by the graphics accelerator get zoomed by iFile programmatically. Only the the visible part of such large image is shown in full detail so that memory consumption is kept at a minimum.

    ዚፕ

    ከ ዚፕ አማላካቺ ጋር ዚፕ ፋይል ወይ ያሉት ፋይሎች ማየት ትችላለህ. አማላካቺዉ የተተበከ አድራሻ እና ከዉስት ያሉ ፋይሎች ያሳያል. ከ ዚፕ የተመረተ ፋይል ማስወታት ከፈለግህ, ቸኩን ይህን ባተን እና ፍቀድ. የተመረቱ ሁላ ፋይሎች ለማስወታት(ምንም አልተመረተም) ወይ የተመረቱ ፋይሎች, ቸቁን ይህን ባተን እና ፍቀድ.