-
ፋይል ብሮሰር
ፋይል ብሮሰር በተፈለገው መንገድ እና አድራሻ ማስገባት እና ማሳየት ያስሽላል ከ አይፎኑ ወይ ከአይፖድ ጣች. ሁሎች ፋይሎች አይነት ባለከለም ሲምቦል አይኮን ጋር ይታያሉ. ውደ ላይ አድራሻ ለማለፍ ፣ ግራኛዉ ናቪገቶር ባር ባተን ተተከም. ወደ ታች ለማለፍ ፣ፎልደር ምረት. ፋይል ከተነካ፣በፋይል አይነት ይከፈታል (ቢዲኦ ወይ ዘፈን) ካለዚያ ifile ለሎች አፕሊከሸን ወይ አማልካሺዎች ያከርባል መርተህ እንድተክም. ለመጀመሪያ ገቢ አድራሻ ለመመለስ ይህን ባተን
ቸኩን. 
ቁብ/Preferences
ይህ ባተን ከተቸቆነ
የ iFile's ቁብ መከየር ይቻላል:- የዉች ቁብ: ይህ ሰሪ ክሆነ, iFile አድራሻዉን ሲወታ ይተብካል . ዝግ ከሆነ የተመረተ አድራሻ ማረግ ይቻላል iFile ሲነሳ.
- የተደበቁ ፋይሎች: ዝግ ከሆነ የተደበቁት ፋይሎች አይታዩም ከ iFile. ለሎች ፋይሎች ከየሚታያዉ ጋር.
- Theme ስም: ከዚህ ያሎት Theme እና አይኮኖች ከ ifile ጋር መተከም ይሚቻል mime-type definitions ደሞ አለ.
- ስራዓት አደራደር: ብየት አይነት ፋይሎች ከ ifile ኑረዉ የሚቀርቡ
ifile ፋይሎች በነዚህ ስራዓት አደራደር ያስችላል:
- ስራዓት አደራደር-በስም ላይ
- ስራዓት አደራደር-በቅጥያ
- ስራዓት አደራደር-በትልቅና
- ስራዓት አደራደር-በከን ልይ
- Tabulator Width: ስራዓቱ- ይተክስት ትልቅና እና ሰፋት በተክስት አማልካቺ የሚከፈቱ ፋይሎች ለማንበብ እና መታፍ መቀየር.
- ፎንት ትልቅና: ፎንት ትልቅና መዳ የሚይስችል የፎንት ትልቅና ለመቀየር ከተክስት አማልካቺ ጋር የሚከፈቱ ተክስቶች.
- Port Number: The port number field lets you specify the port the Web Server should use.

አደት ሜዳ
ይህ ባተን
ከተቸኮነ በኋላ፣ አደት ሜዳ ይደረሳል.
ከዚህ አንድ ወይ ብዙ ፋይሎች ወይ ፎልደሮች መምረት ይቻላል ልክ እንደ Apple Mail Application.
A double tap selected/deselects all files in a folder.
ስራ
ይህ ባተን
ከተቸኮነ ፋይሎች መስራት ትችላለህ, ፎልደሮች እና symbolic links.
The according form ያስችላል ለማግባት እና ለመከየር፡ ስም, አይነት,ባለበትነት እና የገቢ ፍቃድነት.
ደምስስ
ይህ ባተን
ከተቸኮነ የተመረቱ ሜዳ ወይ ፎልደሮች መደምሰስ ትችላል. ከተፈቀደ በኋላ
የተደመሰሱት ፋይሎች ለዘላለም ይደመሰሳሉ.
ቅዳ, ቁረት, ለትፍ
መቅዳት ወይ ምቆረት(ማንቀስቀስ) ፋይሎች ወይ አድራሻዎች ከፈለግህ, አንድ ፋይል ወይ ብዙ መምረት ያስፈልግሃል፣ ከዛ በኋላ ይህ ባተን
ቸኩን.
ከዛ በኋላ አደት ሜዳ ይወታል, እለፍ ወደ ተፈለገዉ አድራሻ ወይ ቦታ ለፋይሎች መቅዳት ወይ ማንቀስቀስ የምትፈልገዉ, ግባ ወደ አደት ሜዳ ከ
ጋር
በመቸረሻ ይህ ባተን
ቸቁን.
ዚፕ
የተመረቱ ፋይሎች ወይ ፎልደሮች ለ ዚፕ ፋይል መቸመር ከተፈለገ, ቸቁን ይህን
ባተን, ስም አግባ(ከ .zip ቅጥያ/ችራሺ አልባ ) ለ ዚፕ ፋይሉ እና
ቸቁን ስራ. በ default ላይ ይ ዚፕ ፋይል ስም፤አንድኛ የተመረተ ፋይል ስም ይሆናል.

አቶማር/email
የትመረቱ ፋይሎች ለአቶማር ለመቸመር, ቸቁን ይህን
ባተን. Apple MobileMail ይከፈታል ከተመረቱት ፋይሎች ጋር.
ከዚህ በኋላ አድራሻ አግብቶ መላቅ ይቻላል.

ፋይል አይነት/Attributes
የፋይል ስም፣አድራሻ፣ወይ አይነት መከየር ከፈለግህ ቸቁን ይህን
ባተን.
"ቅፈት ከ..." ከተመረተ, iFile ያሉት አማላካቺዎች ያከርባል. አማላካቺ ከተመረተ በኋላ, ፋይሉ በተመረተዉ አማላካቺ ይቀፈታል.

Bookmarks
ይህ
ባተን ከተቸኮነ የ ifile bookmarks ሜዳ ይገባል:- ቅፈት iFile እና ሳፋሪ bookmarks.
- አደት iFile bookmarks.
- ቸምር iFile bookmarks.
- ቸምር iFile bookmark ፎልደሮች.

አደት Bookmarks
ቸቁን
ባተን አደት
ማርግ ለiFile bookmarks, ደሞ. ማንቀስቀስ, መቀየር ወይ መደምሰስ ይቻላል.
iFile Bookmarks መቸመር
ይህን ባተን
ሲቸኮን iFile bookmarks መቸመር ይቻላል.
በእጅ
የ iFile በእጅ ለመድረስ ቸቁን ይህን
ባተን.